ebstv.tv valid
EBS TV
Your #1 Choice! | Home To Ethiopian Best Tv Shows , Series Dramas , Movies , Musics & Latest News
Their llms.txt
The beginning of the file, from our validated copy saved 2026-10-25T01:42:06.930Z. Cached copy · Source on ebstv.tv
Generated by All in One SEO v5.0.1.1, this is an llms.txt file, used by LLMs to index the site.
# EBS TV
Your #1 Choice! | Home To Ethiopian Best Tv Shows , Series Dramas , Movies , Musics & Latest News
## Sitemaps
- [XML Sitemap](https://ebstv.tv/sitemap.xml): Contains all public & indexable URLs for this website.
## Posts
- [](https://ebstv.tv/11923-2/) - የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮችና ለበአሉ ተካፋዮች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓመተ ምህረት ብርሃነ መስቀሉ እና ደመራ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ ጉባኤው በየዓመቱ መስከረም 16 እና 17 ቀናት የሚከበረው የደመራና የመስቀል በዓል፣ ከታሪካዊና መንፈሳዊ ፋይዳው ባሻገር ሕዝባችን በአብሮነት፣ በፍቅርና በሰላም እንዲኖር ያስቻለ ታላቅ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ
- [](https://ebstv.tv/11920-2/) - የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አዳዲስ የፓርላማ ተመራጭ አባላት በምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ አዲሱ የመንግሥት ምሥረታ እና የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከናወን የገለጸው ምክር ቤቱ አዳዲስ ተመራጭ አባላት በመጪው መስከረም 21 ከጠዋቱ 2 ሰአት 30 ጀምሮ በምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት በአካል በመገኘት
- [](https://ebstv.tv/11917-2/) - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ፣ በአማራ እንዲሁም በአፋር አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ የትጥቅ ግጭቶች በአፋጣኝ እንዲቆሙ፣ ልዩነቶች በውይይት ብቻ እንዲፈቱ፣ ሲቪል ሰዎች እና የሲቪል መሠረተ- ልማቶች ተገቢውን ጥበቃ እንዲያገኙ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሓት ቡድን ያሰማራቸው ታጣቂዎች ከመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከለሊቱ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በአማራና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አከባቢዎች ጥቃት መክፈታቸውን የገለጸው ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ወደ
- [](https://ebstv.tv/11914-2/) - የደቡብ ኮሪያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ኬጂ ሞቢሊቲ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ መገጣጠምያውን ለማቋቋም ከኢትዮጵያው ቢ.ኤንድ.ሲ ማኑፋክቸሪንግ ግሩፕ እና ከየንግሳን ግሎኔት ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን ያስታወቀው ኬጂ ሞቢሊቲ የሚገጣጥማቸውን ተሽከርካሪዎች ወደ ተለያዩ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የመላክ እቅድ እንዳለውም ገልጿል፡፡ ግንባታውን በመጪው ጥቅምት ወር በመጀመር በፈረንጆቹ 2027 አጋማሽ ማምረት ለመጀመር የታቀደ ሲሆን፣ የተለያዩ
- [](https://ebstv.tv/11909-2/) - በመጪዎቹ ቀናት የሚከብሩት የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም ተከብረው እንዲያልፉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው የፊታችን መስከረም 16 ቀን የሚከበረውን በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሁም መስከረም 23 ቀን በመዲናዋ የሚከበረውን የገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመልከቷል። በዓላቱ ያለምንም
- [](https://ebstv.tv/11901-2/) - የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በታያዘው የትምህርት ዓመት 10 ሺህ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስልጠን መዘጋጀቱን አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ አክሎም ከሚቀበላቸው ሰልጠኛች መካከል የጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ የሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ይገኙበታል ብሏል። ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ የሳይበር ደህንነትና በሌሎች አዳዲስ የሥልጠና መስኮችም ስልጠና መስጠት መጀመሩን ገልጿል። የሰልጣኞችን ተወዳዳሪነት ለማሳደግም በቻይና ከሚገኙ የሥልጠና ተቋማት ጋር በትብብር የጣምራ ሰልጠና
- [](https://ebstv.tv/11896-2/) - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጅቡቲ ሲደርሱ በፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክሩ የተጠቆም ሲሆን በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ ይታደማሉ ተብሎም ይጠበቃል።
- [](https://ebstv.tv/11893-2/) - የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሀገራቸው ለማንኛውም ዓይነት ዛቻ እና ጉልበት እንደማትንበረከክ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ አሜሪካ በሀገራቸው ላይ ያሰማችውን የማውደም ዛቻ ውድቅ በማድረግ፣ ኢራን በሃይል የማንበርከክ ቋንቋን ፈጽሞ እንደማትቀበል አስጠንቅቀዋል። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በበኩላቸው፣ ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ሰፊ ጊዜ እንደሚጠይቅ ገልጸው፣ ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ ግን
- [](https://ebstv.tv/11890-2/) - የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለፍልስጤም ያቋቋሙት የሰላ
…
Related sites
Similar publisher descriptions and documentation. Similarity does not imply affiliation or equivalent capabilities.
| Domain | Title | Category | Country | Authority | llms.txt | llms-full.txt | Save |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ethioreference.com | EthioReference | informational Media | FR | 46 | ✓ | ||
| borkena.com | Borkena: Latest Ethiopian News,Videos, Music, Sports,Business,Restaurant | informational Food and dining Media +1 | US | 57 | ✓ | ||
| zehabesha.com | Ethiopian News, Politics & In-Depth Analysis | The Habesha | informational Media | — | 49 | ✓ | ||
| 7aalwemaal.com | حال ومال: أخبار وتحليلات الاقتصاد المصري والأسواق والاستثمار والأعمال | informational Media | — | 46 | ✓ | ||
| kulu-media.com | Kulu Media | informational Media | — | 49 | ✓ | ||
| businessamlive.com | Business A.M | informational Education Finance and payments +1 | FR | 52 | ✓ | ||
| see.news | SEE News | informational Media | — | 58 | ✓ | ||
| africabriefing.com | Africa Briefing | informational Media | GB | 52 | ✓ |
Machine-readable: GET /v1/resolve?q=ebstv.tv · GET /v1/domain/ebstv.tv · this page as Accept: application/json or text/markdown · MCP lookup_domain
Automatically discovered from public files. Inclusion does not imply endorsement or publisher participation.
Own or manage this website?
If you own or manage ebstv.tv, you can update its listing and review file health, discovery activity and score history.
Manage this listing — optional
What verification unlocks
See how your site is discovered—and control what agents see.
- See your website in the map
Review your indexed topics, nearby publishers sharing headings, measured listing exposure and map snapshots in a private report for your website.
- Control what agents see
Edit your listing description, tags, public contact details and additional llms.txt paths. Publish your terms for automated access, attribution and pricing.
- Make your profile eligible for search
A valid, listed, unblocked, verified profile can appear in our publisher sitemap and become eligible for search-engine visibility. Search engines decide what to index and rank.
- Appear in our llms-full.txt
Eligible verified publishers are listed by name, with their file links and summaries, in the service overview agents can read.
Free. No account registration, backlink or payment required. Public discovery remains available without verification.
Let your coding agent verify it
If your coding agent is authorized to manage this website, paste these instructions into it.
Claim my listing on Agent Web Map for ebstv.tv:
1. POST https://agentwebmap.com/v1/sites/ebstv.tv/claims and keep claim_id and claim_secret private.
2. Publish the verification line "AgentWebMap verification: <token>" (token from step 1) in https://ebstv.tv/llms.txt, or use the DNS, meta-tag or well-known method the response describes. This only verifies the listing; your website and domain remain yours.
3. POST https://agentwebmap.com/v1/sites/ebstv.tv/verify with {"claim_id": "...", "claim_secret": "..."}.
4. Save the api_key from the answer; it manages the listing (PATCH https://agentwebmap.com/v1/sites/ebstv.tv).
MCP equivalent: tools begin_ownership_claim, then verify_domain, at https://agentwebmap.com/mcp. Docs: https://agentwebmap.com/docs#verifyCorrections or removal requests: contact the directory.